Category Press Release

በአለም አቀፍ ለ113ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረዉ ማርች 8 “ሴቶችን እናብቃ ሰላምና ልማት እናረጋግጥ” በሚል መሪ ቃል በሀገራችን በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ይከበራል። ለመላው የሀገራችን ሴቶች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!!

እለቱን ምክንያት በማድረግ ቀደም ብሎ በተጀመረው ንቅናቄ ለተለ…