የአረጋዊያን መሰረታዊ የመረጃ ቋት (Database) ወደ ተግባር የሚያስገባ ስልጠና ተሰጠ

የአረጋዊያንን የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የማያረጋግጥ የመረጃ ሥርአት ለመዘርጋት በሚኒስቴር መ/ቤቱ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት በበጀት ዓመቱ ሰፊ እንቅስቃሴ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የዚሁ

Read more

ከሳዑዲ አረቢያ መንግስት ወደ ሃገራቸው የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን ለመቀበል የተሰሩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች

ከሳዑዲ አረቢያ መንግስት ወደ ሃገራቸው የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን ለመቀበል የተሰሩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቅን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የበላይ

Read more

ቤተሰብ ተኮር ፖሊሲዎች እና ፕሮግራሞች ለዘላቂ የልማት ግቦችና ለሀገራዊ የልማት እቅዶች መሳካት ከፍ ያለ ሚና እንዳላቸው ተገለጸ፡፡

የቤተሰብን የህብረተሰብ መሰረትነት ሚናውን ማስቀጠልን አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ሀገራዊ የምክክር መድረክ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ ቤተሰብ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊና፣

Read more

የተባበሩት መንግስታት የህጻናት አድን ድርጅት ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን  ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አሳወቀ

መጋቢት 9 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡ የተባበሩት መንግስታት የህጻናት አድን ድርጅት UNICEF ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የተሟላ የገንዘበና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ

Read more

በህልውና ዘመቻው ለተፈናቀሉና በደብረብርሃን ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ኤርጎጌ ተስፋዬ በርክክቡ ወቅት እንደገለጹት ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከሚጠበቁ አገልግሎቶች መካከል አንዱ በማህበራዊ አገልግሎቶች ዘርፍ

Read more