ጥቃትን የሚጸየፍ ማህበረሰብ ለመፍጠር ተደራጅቶ መገኘትና በቅንጅት መስራት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል

አለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ሃገር አቀፍ የማጠቃለያ መርሃ ግብር የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት የቪዲዮ መልዕክት

Read more

ኢትዮጵያና ሞሮኮ ሴቶችን በኢኮኖሚና በክህሎት ብቁ ለማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመስራት ተስማሙ

ኢትዮጵያና ሞሮኮ ሴቶችን በኢኮኖሚና በክህሎት ብቁ ለማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመስራት ተስማሙ፡፡ ይህ የተገለጸው የኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር

Read more

ዓለም አቀፍ አጋር የልማት ተቋማትበኢትዮጵያ የስርዓት ጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

በመርሃግብሩ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ እንደገለጹት መንግስት የስርዓት ጾታ እኩልነትን ማረጋገጥ ለኢትዮጵያ

Read more

የአየር ንብረት ለውጥ የሚያደርሰውን ተጽእኖ ለመከላከል በሚደረጉ ጥረቶች ላይ የሴቶች ተሳትፎና የአመራር ሰጪነት ሚና መጠናከር እንዳለበት ተገለጸ

የአየር ንብረት ለውጥ በሴቶች ላይ የሚያደርሰውን ተጽእኖ በመከላከል እንዲሁም የስረአተ ጾታ እኩልነትና ሴቶች በዚህ ሂደት ውስጥ በሚኖራቸው ሚና ላይ ትኩረት

Read more

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን “የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በልዩ ልዩ መርሐ-ግብር እየተከበረ ይገኛል

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 “የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በልዩ ልዩ መርሐ-ግብር እየተከበረ ይገኛል፡፡

Read more

የአየር ንብረት ለውጥ በሴቶች ላይ የሚያደርሰውን ተጽእኖ በመከላከል እንዲሁም የስረአተ ጾታ እኩልነት በተመለከተ የውይይት መድረክ ተካሄደ

በመጋቢት ወር 2014 ዓ.ም የአየር ንብረት ለውጥ በሴቶች ላይ የሚያደርሰውን ተጽእኖ በመከላከል እንዲሁም የስረአተ ጾታ እኩልነትና ሴቶች በዚህ ሂደት በሚኖራቸው

Read more

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን “የስረአተ ጾታ እኩልነት ለዘላቂ ልማት” እንዲሁም “የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ቃል በጃፓን ኤምባሲ ተከበረ

የጃፓን ኤምባሲ በኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ደረጃ ለአንድ መቶ አስራ አንደኛ ጊዜ ተከብሮ የሚውለውን አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን “የስረአተ ጾታ እኩልነት

Read more