በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የተመራ ልዑክ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና ጄ. መሐመድ ጋር ወላጆቻቸውን ያጡ እና ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን መደገፍ በሚቻልበት ዙሪያ መከረ
የቻይና የንግድ ሥራ በአፍሪካ ለማህበራዊ ኃላፊነቶች ጥምረት በአፍሪካ ሊገነባ ካቀደው 1 ሺ መንደሮች ውስጥ ትልቁን ድርሻ ለኢትዮጵያ እንደሚሰጥ አስታወቀ
በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት የተቀረጸ ብሔራዊ ስትራቴጂ እቅድ እና የድርጊት መርሀ ግብር ይፋ ሆኗል
previous arrow
next arrow
 

Social Response and Rehabilitation Campaign

Social Response and Rehabilitation Campaign

One Family for One Diaspora

Please use the following account for Cash Deposit Commercial Bank of Ethiopia account name - Ministry of Women and Social Affair Social Assistance to Victim of Social Problem Account no: 1000392652403 SWIFT Code: CBETETAA Read more

Recent News

በአንድነት መቆምና መረዳዳት ከተቻለ የዘመናት የኢትዮጵያ የሴቶችን ጥያቄ ለመመለስ የሚረዳ ጠንካራ መሠረት መጣል ያስችላል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

“ትብብር ለለውጥና የጋራ ንቅናቄ ለመገንባት” በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ሴቶች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በሃገራችን በተለያዩ ዘመናት የኢትዮጵያ ሴቶች  […]

Read More

ድንበር ተሻጋሪ ህገ ወጥ የህፃናት ፍልሰት ተጨማሪ አደጋ ይዞ ከመምጣቱ በፊት ሀገራት በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ሁሪያ አሊ ተናገሩ።

የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች የተሳተፉበት በሀገራት መካከል የህገ ወጥ ፍልሰትን መከላከል ላይ ያተኮር አውደ ጥናት ተካሂዷል። አውደ ጥናቱ በምስራቅና በአፍሪካ ቀንድ በሚገኙ ሀገራት መካከል ደህንነቱ የተጠበቀ የድንበር ተሻጋሪ ህፃናት […]

Read More

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ድርጅት ጋር የለውጥ ትውልድ የተሰኘውን ፕሮጀክትን በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ፈፀመ።

በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በስነስርአቱ ላይ እንደገለጹት ወጣቶች የመሪነት ሚናቸውን እንዲያጐለብቱ እና ንቁ ተሳታፊ በመሆን አቅም እና ብቃታቸውን እንዲጎለብት እንዲሁም የአገር ወዳድነት ስሜታቸው እንዲያድግ ለማድረግ በቅድሚያ […]

Read More
Mandates of The ​ Ministry

Ensuring holistic social protection services for older persons and people with disabilities

Ensuring child right, child protection and gender equality

Ensuring women and youth participation and benefit in development, good governance and democracy

Achievements​
0 M+
Donations for IDP
0 B+
Donation from I care for my sister Campaign
0 %
Urban Productive Safety Net Project
0 +
Partners
Our Partners
Subscribe to our Newsletter
Follows us on Social Media