ራእይ

በ2022 የዜጎች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባትና የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፋባትን የበለጸገች ኢትዮጵያ ማየት!

የሚኒስቴር መ/ቤቱ ተልዕኮ

  • የሴቶችንና የወጣቶችን በልማት፣ በመልካም አስተዳደርና በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ፤
  • የህፃናትን መብትና ደህንነት ማስጠበቅ እና የፆታ ዕኩልነትን ማስፈን፣
  • አካል ጉዳተኞችና አረጋውያን ሁለገብ የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ማድረግ ናቸው፡፡

የተቋሙ መሪ ቃል

የዜጎች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና ማህበራዊ ጥበቃ ለሀገር ብልጽግና!

ዕሴቶች

•     ለለውጥ ዝግጁነት፣

•     ግልጽነት፣

•     ተጠያቂነት፣

•     በእውቀት በዕምነት መሥራት፣

•     ፍትሃዊነትና ሰብዓዊነት፣

•     የላቀ አገልግሎት መስጠት፣

•     ለሥርአተ ጾታ እኩልነት መሥራት