በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የተመራ ልዑክ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና ጄ. መሐመድ ጋር ወላጆቻቸውን ያጡ እና ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን መደገፍ በሚቻልበት ዙሪያ መከረ
የቻይና የንግድ ሥራ በአፍሪካ ለማህበራዊ ኃላፊነቶች ጥምረት በአፍሪካ ሊገነባ ካቀደው 1 ሺ መንደሮች ውስጥ ትልቁን ድርሻ ለኢትዮጵያ እንደሚሰጥ አስታወቀ
በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት የተቀረጸ ብሔራዊ ስትራቴጂ እቅድ እና የድርጊት መርሀ ግብር ይፋ ሆኗል
previous arrow
next arrow
 

ዜና | News

“ጥራት ያለው ትምህርት ለመላ አፍሪካዊያን ተደራሽ ማድረግ ችግሮችን ለመፍታትና የመጪው ትውልድ ተስፋን ብሩህ ለማድረግ ያስችላል” – ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጊ ተስፋዬ

“ጥራት ያለው ትምህርት ለአፍሪካውያን” በሚል ሃሳብ ሲካሄድ የቆየው የፖንአፍሪካ ወጣቶች ህብረት ጉባኤ ተጠናቅቋል።   ለአፍሪካ ወጣቶች ዘመኑን የሚመጥን ጥራት ያለው ትምህርት ተደራሽ ማድረግ የአፍሪካን ችግር በአፍሪካዊያን ለመፍታት እንደሚያስችል የሴቶችና ማህበራዊ...

ሙሉውን አንብብ

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከከተማና የመሰረተ ልማት ሚኒስቴር በጋራ በመተባበር በመቀሌ ዙሪያ ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች የ294.9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።

ገንዘቡ ከአለም ባንክ የተገኘ ድጋፍ ሲሆን በመቀሌ ዙሪያ ለሚገኙና ለችግር ተጋላጭነታቸው በክልሉ አግባብነት ባለው አካል ለተመረጡ 68,855 ተፈናቃዮች የሚተላለፍ ነው። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ሁሪያ አሊ በተለያዩ ምክንያቶች...

ሙሉውን አንብብ

የሚኒስቴር መስሪያቤቱ ተልዕኮ

በማህበራዊ ዘርፍ

ዜጎች የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎት (የአካል ጉዳተኞች እኩል እድልና ሙሉ ተሳታፊነት እንዲረጋገጥ፣ አረጋውያን ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙና ተሳትፎአቸው እንዲጎለብት፣ በልዩ ልዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት በድህነት ተጋላጭነትና መገለል ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የተለያዩ ድጋፎችን) እንዲያገኙ ማድረግ

በሴቶች እና ህፃናት ዘርፍ

ሴቶችን በልማት፣ በመልካም አስተዳደርና በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ፤ የህፃናትን መብትና ደህንነት ማስጠበቅ እና የፆታ ዕኩልነትን ማስፈን

ወጣቶች ዘርፍ

ወጣቶች በልማት፣ በመልካም አስተዳደርና በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ

Follows us on Social Media