Phone: +25111111111 Email: info@mowsa.gov.et
838 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 838 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

በዛሬው እለት ወደ ሀገር የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንዶች ናቸው። ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ የማድረግ እና ከቤተሰብ ጋር የማቀላቀል ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
ከሚያዚያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘው ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ እስካሁን ከ87 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ተችሏል።
Please follow and like us:
