Phone: +25111111111 Email: info@mowsa.gov.et
ነፃ የስልጠና ዕድል ለሴቶችና ወጣቶች
ነፃ የስልጠና ዕድል ለሴቶችና ወጣቶች

አፍሪኤግዚም ባንክ (Afrexim bank – African Export- Import Bank) በግብርና ምርት ግብይት (agribusiness) ለተሰማሩ የአፍሪካ ወጣቶችና ሴቶች ነፃ የስልጠና ዕድል አዘጋጅቷል።
የስልጠናው ዓላማ፦ በዘርፉ የተሠማሩ ወጣቶችና ሴቶችን ክህሎት በማበልፀግ የበለጠ ውጤታማ እንዲሆኑ ማስቻል ሲሆን ስልጠናው ለቀጣይ ሰፊ ዕድል የሚያዘጋጅ መሆኑም ተጠቅሷል።
መስፈርቱ :-
* ህጋዊ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት
* ግብርናን መሠረት ያደረገ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተሠማራ/ች
* ጠንካራ የኤክስፖርት አቅም ያላቸው ምርቶች
የምዝገባ ጊዜው ፦ ምዝገባው የሚቆየው እስከ መጪው ሰኔ1 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ ነው።
ለመመዝገብ በምስሉ ላይ ያለውን QR ኮድ ስካን በማድረግ ወይም ከታች ባለው ሊክ በመግባት መመዝገብ ይቻላል።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScpGSmNTIzba46gAjFDtmoy-3U3bWRTn0hoKqiP1mAFFcvApg/viewform
ስለሆነም ፈጥነው ይመዝገቡ፤ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ እያለ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መልዕክት ያስተላልፋል።
Please follow and like us:
