የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ የተገነባውን የቀዳማይ ልጅነት እድገት ማዕከልን ጎብኝተዋል

የህፃናት ማቆያው በከተማ አስተዳደሩ ሴቶችና ህፃናት ቢሮ የተገነባ ሲሆን አገልግሎቱንም የመንግስት ሰራተኞች ህፃናት ልጆቻቸውን የሚያቆዩበት እንደሆነ በጉብኝቱ ወቅት ገልፀዋል።

Please follow and like us: