Phone: +25111111111 Email: info@mowsa.gov.et
የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎና የውሳኔ ሰጪነት ሚና ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤቶች ተመዝግበዋል
ለጠንካራ አገረ መንግስት ግንባታ ሴቶች ትውልድ ከመተካትና በስነ-ምግባር አንጾ ከማሳደግ የተሻገረ ሃላፊነት አለባቸው። ከቤት ውስጥ በተጨማሪ በእለት ተእለት ህይወታቸው የሚገጥማቸውን ጫና ተቋቁመው በማለፍ የተሰጣቸውን የሥራ ሃላፊነት በአግባቡ በመወጣት አገርና ህዝብ የሚኮራበትን ሥራ የሚሰሩ በርካታ ሴቶች በምሳሌነት ይነሳሉ። ባለፉት ሰባት ዓመታት በተለይም የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎና የውሳኔ ሰጪነት ሚና ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤቶች ተመዝግበዋል።

በህግ አውጪ ከነበረበት 25% ወደ 43%
በህግ አስፈፃሚ ከነበረበት 21% ወደ 38.1%
በህግ ተርጓሚ ከነበረበት 22.3 % ወደ 33 % ማድረስ ተችሏል።
Please follow and like us:
