Phone: +25111111111 Email: info@mowsa.gov.et
Mission and Vision
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ
ራዕይ
በ2022 የዜጎች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባትና የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፋባትን የበለጸገች ኢትዮጵያ ማየት!
ተልዕኮ
- የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ፤
- የአካል ጉዳተኞችን እኩል እድልና ሙሉ ተሳታፊነትን ማረጋገጥ፤
- አረጋውያን ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙና ተሳትፎአቸው እንዲጎለብት ማሳደግ፣
- ቤተሰብ እንደ ሕብረተሰብ ዋና መሠረት የተሰጠዉን ሕገ-መንግሰታዊ ጥበቃ በተግባር እንዲዉል ክትትል ማድረግ፤
- የህፃናትን መብትና ደህንነት ማስጠበቅ ፣
- ዜጎች የማህበራዊ ጥበቃና ደህንነት እንዲያገኙ ማረጋገጥ፤
- ህገ ወጥ የሰዎች ዝዉዉርና መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት መከላከልና መቖጣጠር፤
- በድህነት ተጋላጭነትና መገለል ዉስጥ ለሚገኙ ዜጎች የተለያዩ ድጋፎችን እንዲያገኙ ማድረግ፤
እሴቶች
- የህግ የበላይነትን ማስከበር
- የስርዓተ-ጾታ እኩልነት ማረጋገጥ
- የህጻናት መብትና ደህንነት ማስጠበቅ
- ግልጽነትና ተጠያቂነት ማስፈን
- ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት
- መልካም ስነ ምግባር
- የቡድን ስራን ማበረታታት
- የመረጃ ተደራሽነት
የተቋሙ መሪ ቃል
“የዜጎች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና ማህበራዊ ጥበቃ ለሀገር ብልጽግና!”
Holistic Benefit and Social Protection of Citizens for National Prosperity
