Phone: +25111111111 Email: info@mowsa.gov.et
የሴቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነትን ለማጎልበት ምክክር ተደረገ
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የኢጋድ የስርዓተ ጾታ ጉዳዮች አስተባባሪ ከሆኑት ማዳም አሚና ፋራህ ጋር የሴቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በጋራ መስራት በሚችሉባቸው የስልጠና እና ቴክኒካል ጉዳዮች ዙሪያ አብሮ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡
Please follow and like us:
