የአረጋዊያን መሰረታዊ የመረጃ ቋት (Database) ወደ ተግባር የሚያስገባ ስልጠና ተሰጠ

የአረጋዊያንን የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የማያረጋግጥ የመረጃ ሥርአት ለመዘርጋት በሚኒስቴር መ/ቤቱ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት በበጀት ዓመቱ ሰፊ እንቅስቃሴ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የዚሁ ተግባር ዋነኛ አከል የሆነው የመረጃ ቋት ዝግጅትን አስቀደሞ ለባለሙያተኞች እንዲሰጥ በማድረግ የመረጃ ስርአቱን በሰፊው መዘርጋት እንደሆነ የሚኒስቴር መ/ቤቱ የአረጋዊያን ጉዳይ ማስተባበሪያና መከታተያ ዳይሬክተር አቶ ዳምጠው አለሙ ገልጸዋል፡፡ በመሆኑም የመረጃውን ቋት ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል የሁለት ቀን ስልጠና ለተቋሙ ባለሙያተኞች ተሰጥቶ ወደ ተግባር ተገብቷል፡፡
Please follow and like us:

Leave a Reply

Your email address will not be published.