Mission and Vision

        

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ

ራዕይ

በ2022 የዜጎች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባትና የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፋባትን የበለጸገች ኢትዮጵያ ማየት!

ተልዕኮ

  • የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ፤
  • የአካል ጉዳተኞችን እኩል እድልና ሙሉ ተሳታፊነትን ማረጋገጥ፤
  • አረጋውያን ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙና ተሳትፎአቸው እንዲጎለብት ማሳደግ፣
  • ቤተሰብ እንደ ሕብረተሰብ ዋና መሠረት የተሰጠዉን ሕገ-መንግሰታዊ ጥበቃ በተግባር እንዲዉል ክትትል ማድረግ፤
  • የህፃናትን መብትና ደህንነት ማስጠበቅ ፣
  • ዜጎች የማህበራዊ ጥበቃና ደህንነት እንዲያገኙ ማረጋገጥ፤
  • ህገ ወጥ የሰዎች ዝዉዉርና መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት መከላከልና መቖጣጠር፤
  • በድህነት ተጋላጭነትና መገለል ዉስጥ ለሚገኙ ዜጎች የተለያዩ ድጋፎችን እንዲያገኙ ማድረግ፤

እሴቶች

  • የህግ የበላይነትን ማስከበር
  • የስርዓተ-ጾታ እኩልነት ማረጋገጥ
  • የህጻናት መብትና ደህንነት ማስጠበቅ
  • ግልጽነትና ተጠያቂነት ማስፈን
  • ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት
  • መልካም ስነ ምግባር
  • የቡድን ስራን ማበረታታት
  • የመረጃ ተደራሽነት

 

የተቋሙ መሪ ቃል

“የዜጎች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና ማህበራዊ ጥበቃ ለሀገር ብልጽግና!”

Holistic Benefit and Social Protection of Citizens for National Prosperity