Phone: +25111111111 Email: info@mowsa.gov.et
በሀገራችን ለ 33ኛ ጊዜ የሚከበረውን አለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀንን በማስመልከት ስፖርታዊ ውድድሮችና የተለያዩ ቁሳቁሶች በድጋፍ ተበረከቱ
ዕለቱን አስመልክቶ በክልሉ የሚገኙ አካል ጉዳተኞች የቅርጫት ኳስ ውድድር ያካሄዱ ሲሆን ፍቅር ኢትዮጵያ የአእምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበር ከ60 በላይ ተማሪዎችን በስሩ ላቀፈው የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ማህበሩ የንፅህና መጠበቂያ፣ የመማሪያ ቁሳቁሶችና ድቄት ድጋፍ አበርክቷል።

Please follow and like us:
