የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሴቶችና ህፃናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ሂክማ ከይረዲን ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል።

ክብርት ሚኒስትር ዴኤታ ሂክማ ከይረዲን አርባምንጭ ከተማ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ካሰች ኤልያስ፣ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ኩሪባቸው ታንቱ፣ የክልሉ የፋይናንስ ቢሮ ሃላፊ አቶ ተፈሪ አባተ እና ሌሎችም የዞኑ የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
‎

Please follow and like us: