የአፍሪካ ህጻናት ቀን ማጠቃለያን አስመልክቶ በሐረር ከተማ ሀኪም ጋራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተካሂዷል።

የአፍሪካ ህጻናት ቀን ማጠቃለያን አስመልክቶ በሐረር ከተማ በድምቀት በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት መከበሩን ቀጥሏል።

የዘንድሮው የአፍሪካ ህጻናት ቀን በአህጉር ደረጃ ለ36ኛ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ በታሪካዊቷ የሐረር ከተማ በብሔራዊ ደረጃ ሲከበር ቆይቷል። በዛሬው ዕለትም በሀረር ሀኪም ጋራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር የሚኒስቴር መሰስሪያቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የህፃናት ፖርላማ አባላት በተገኙበት የችግኝ ተከላ መርሀግብር አካሂደዋል።

Please follow and like us: