Loading Events

« All Events

አለም አቀፍ የህጻናት ቀን

November 20

ትኩረትና ንክብካቤ ለሁሉም ህጻናት ! 🌟

የሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን የፀደቀበት ህዳር 20 (Nov 20) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ37ኛ ጊዜ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ21ኛ ጊዜ “ትኩረትና እንክብካቤ ለሁሉም ህጻናት !” (My day. My rights. My future.) በሚል መሪ ቃል ይከበራል።

ሕፃናት በጤና፣ በትምህርት፣ በጥበቃ እና በንጹህና ደህንነቱ በተጠበቀ አካባቢ ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግና የቤተሰብንና የሕብረተሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ ለበለፀገ ትውልድ ምቹ ሁኔታ እንፍጠር። ሁሉም አካላት ሕፃናትን ታሳቢ ያደረገ ተግባር ያከናውኑ!

#የሕፃናትቀን #ትኩረትናእንክብካቤለሁሉምህጻናት #MyDayMyRightsMyFuture #ሕፃናትንእንጠብቅ

Please follow and like us:

Details

Date:
November 20