Phone: +25111111111 Email: info@mowsa.gov.et
- This event has passed.
አለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን
December 3, 2023 @ 8:00 am - 5:00 pm
አለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን
በሀገራችን ለ31ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ “ለአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እና ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት – ትርጉም ያለው ትብብር ! “United in Action to Rescue and Achieve the SDGs for, with and by Persons with Disabilities” በሚል መሪ ቃል ህዳር 24 ቀን 2016 ዓ.ም በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት አሶሳ ከተማ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅትና በድምቀት ይከበራል፡፡
Please follow and like us:
