Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

የአባቶች ቀን

May 23, 2024

የአባቶች ቀን
በሀገራችን የአባቶች ቀን የሚከበረውን ልጆቻቸውን ለማሳደግ ከባድ መስዋዕትነት የከፈሉትንና የሚከፍሉትን፣ ለቤተሰቦቻቸው የሚተጉትን፣ በችግር ፈተና ውስጥ ሆነው ልጆቻውን ለማሳደግ የሚደክሙትን፣ የአባትነት መልካቸውን በልጆቻቸው እና በቤተሰቦቻቸው ላይ አሻራ አሳርፈው ያለፉትን ደጋግ ኢትዮጵያውያን አባቶችን በክብር ለማስታወስ ነው፡፡

Please follow and like us:

Details

Date:
May 23, 2024