Phone: +25111111111 Email: info@mowsa.gov.et
- This event has passed.
የዓለም ሥጋ ደዌ ቀን
January 28, 2024

በሃገራችን ለ25ኛ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ70ኛ ጊዜ “ስጋ ደዌን አንዘንጋ!” በሚል መሪ ቃል ጥር 19 ቀን 2016 ዓ.ም ወይም ጃንዋሪ 28 የሚከበር ሲሆን በዕለቱ ለሥጋ ደዌ አጋላጭ መንስኤዎች፣ መተላለፊያ መንገዶች እንዲሁም መከላከያ ዘዴዎችን አስመልክቶ ግንዛቤ በመፍጠርና የጥንቃቄ መልዕክቶችን በማስተላለፍ ቀኑ ታስቦ የሚውል ይሆናል::
Please follow and like us:
