Category News

በማህበራዊ ጥበቃ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከቱርክዬው ዲያኔት ዓለም አቀፍ ፋውንዴሽን እና በቱርክዬ ኢምባሲ የሃይማኖት ጉዳዮች ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ፍሬያማ ውይይት መካሄዱን ክብርት ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ገለፁ

‎የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ሁሪያ አሊ …

‎የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ፔትኮ ኢትዮጵያ (PETCO Ethiopia) ለችግር ተጋላጭ የሆኑ፣ በአርብቶ አደር አካባቢና በገጠር የሚኖሩ ሴቶችና ወጣቶች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ፔትኮ ኢትዮጵያ (PET…