Category Children Affairs

ከተለያዩ የፌዴራል መንግስት መስሪያቤቶች የተመለመሉና በህፃናት አያያዝ እና እንክብካቤ የ6 ወራት ስልጠናን ላጠናቀቁ የስራ ቦታ የህጻናት ማቆያና መንከባከቢያ ማዕከላት ተንከባካቢዎች የምርቃት ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፓርትነርሺፕ ፎር ቼንጅ እ…

በየዘርፉ የተመዘገቡትን ተጨባጭ ውጤቶች ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እና እንደሀገር የተጣለብንን ተልዕኮ በብቃት ለመወጣት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ቁርጠኛነትና በላቀ ትጋት መረባረብ ይጠበቅብናል – የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ርክክብ እና ተቋማዊ …