Category Women Affairs

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ካለው የአለም የስርዓተ ምግብ ‎ጉባኤ ጎን ለጎን በአፍሪካ ውስጥ በግብርና ስራ ላይ የተሰማሩና በገጠር የሚኖሩ ሴት የማህበረሰብ ክፍሎችን የሚያበረታታና የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር የሚደግፍ ‘አንድ ችግኝ ለአንድ ሴት’ የተሰኘ አፍሪካዊ ኢኒሼቲቭ ተጀመረ።

በመርሃ-ግብሩ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት …