Phone: +25111111111 Email: info@mowsa.gov.et
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ!!
አዲሱ አመት እርስ በእርስ የምንተሳሰብበትና የምንደጋገፍበት – እንደህዳሴ ግድባችን ሁሉ ትልልቅ ድሎችን የምናሳካበት ሰላማዊና ብሩህ ዘመን ይሆንል ዘንድ ምኞቴ እጅግ ጥልቅ ነው።
በዓሉን ስናከብር ኢትዮጵያዊ በጎነትን ተላብሰን በየአካባቢያችን የሚገኙ አቅመ ደካሞችንና የተቸገሩ የህብረተሰብ ክፍሎችን እንድስታውስ እንዲሁም ካለን በማካፈል፣ የቻልነውንና አቅም የፈቀደውን ሁሉ በማድረግ ሁላችንም ወገናዊ ፍቅራችንን እንድናሳይ ሀገራዊ ጥሪዬን ጥሪዬን አቀርባለሁ።
መልካም አዲስ አመት!!
Please follow and like us:
