ከፍተኛ አመራሩ ሀብት ያስመዘገበበትን ሰነድ ለፌዴራል ፀረ ሙስናና ስነምግባር ኮሚሽን ተወካይ አስረክበ።

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሩ ሀብት ያስመዘገበበትን ሰነድ ለፌዴራል ፀረ ሙስናና ስነምግባር ኮሚሽን ተወካይ አስረክበዋል።

Please follow and like us: