Phone: +25111111111 Email: info@mowsa.gov.et
አመራሩ በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የተከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጎበኙ
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ሒክማ ኸይረዲን፣ የሱማሌ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም ለሁለት ቀናት በተካሄደው “ፋይዳ ለሁሉም የኢትዮጵያ ሴቶችና ሕፃናት” የምክክርና የንቅናቄ መርሐግብር ላይ የተሳተፉ የሴት አደረጃጀት በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል።

Please follow and like us:
