የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) ዋና ጸሐፊ ክቡር ክላቨር ጋቴቴ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል።

በውይይቱ በዋናነት የሴቶችንና የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በሚያስችሉ ስልታዊ ቅድመ-ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ነበር። በውይይቱም ወቅት ኢትዮጵያ በቅርቡ ያዘጋጀችውን ብሔራዊ የሴቶች ኢኮኖሚያዊ አቅም ግንባታ ስትራቴጂ እና «ሴቶችን በግብርና ማጎልበት» የተሰኘውን ፕሮግራም በጋራ ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ላይ

ተደርሷል።ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) ዋና ጸሐፊ ክቡር ክላቨር ጋቴቴ በበኩላቸው ድርጅቱ በሴቶች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ላይ በስፋት እንደሚሠራ ገልፀው ከሚኒስቴር መ/ቤቱ ጋር በስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ በቅንጅት ለመሥራት ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል።

H.E. Dr. Ergogie Tesfaye, Minister of Women and Social Affairs, met with H.E. Claver Gatete, Under-Secretary-General and Executive Secretary of the United Nations Economic Commission for Africa (UNECA), and his delegation to discuss strategic priorities for advancing the economic empowerment of women and youth.

The meeting underscored a shared commitment to work in partnership in implementing Ethiopia’s newly developed National Women’s Economic Empowerment Strategy, as well as the flagship Empowering Women through Agriculture programme.

Please follow and like us: