ክብርት ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል!

ክብርት ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ ከ28/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አቅራቢነት በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል!

በመሆኑም የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮችና መላው ሰራተኞች ክብርት ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማንን ልባዊ ደስታ እየገለጽን መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንሎት እንመኛለን!

Please follow and like us: