የኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ለዒድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ክብርት ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በመልእክታቸው፤ ”እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው ዓ.ሂ ኢድ አል አድሃ/አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ አል አድሃ” ብለዋል፡፡ለመላው ሙስሊም እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ሲሉ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

 

Please follow and like us: