ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ!!

አዲሱ አመት እርስ በእርስ የምንተሳሰብበትና የምንደጋገፍበት – እንደህዳሴ ግድባችን ሁሉ ትልልቅ ድሎችን የምናሳካበት ሰላማዊና ብሩህ ዘመን ይሆንል ዘንድ ምኞቴ እጅግ ጥልቅ ነው።
‎በዓሉን ስናከብር ኢትዮጵያዊ በጎነትን ተላብሰን በየአካባቢያችን የሚገኙ አቅመ ደካሞችንና የተቸገሩ የህብረተሰብ ክፍሎችን እንድስታውስ እንዲሁም ካለን በማካፈል፣ የቻልነውንና አቅም የፈቀደውን ሁሉ በማድረግ ሁላችንም ወገናዊ ፍቅራችንን እንድናሳይ ሀገራዊ ጥሪዬን ጥሪዬን አቀርባለሁ።
‎
‎መልካም አዲስ አመት!!
‎

Please follow and like us: