ሚኒስቴሩ1.5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ተረከበ

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሚያከናውናቸው የምርምርና ጥናት ስራዎች የሚያግዙ 1.5 ሚሊየን ብር የሚጠጉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከጀንጆ ኖርማል ዩኒቨርሲቲ ተቀብሏል።
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) የተረከቡ ሲሆን ጀንጆ ኖርማል ዩኒቨርሲቲን በመወከል ሀና የሺንጉስ (ዶ/ር) አስረክበዋል።

Please follow and like us: