“በውጤታማ አካታችነት፣ ማህበራዊ ፍትህ የሰፈነባትና የበለጸገች ኢትዮጵያን እንገነባለን!” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሴክተር ጉባኤ ተጠናቋል።

“በውጤታማ አካታችነት፣ ማህበራዊ ፍትህ የሰፈነባትና የበለጸገች ኢትዮጵያን እንገነባለን!” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሴክተር ጉባኤ ተጠናቋል።

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የክልል ቢሮዎች በሴቶች፣ በህፃናት እና በማህበራዊ ዘርፍ በ2019 የሴክተር ዕቅድ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሠነድ ተፈራርመዋል። የመግባቢያ ስምምነቱን የተፈራረሙት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ሸዊት ሻንካ እና በየክልሉ ያሉ የየዘርፍ የስራ ሃላፊዎች ናቸው።

Please follow and like us: