Category Women Affairs

7ኛው አጠቃላይ ሀገራዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ፣ የኢፌዴሪ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መላው የሀገራችን ሴቶች፣ ወጣቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ አረጋውያንና አደረጃጀቶች ላበረከቱት አስተዋፅኦ ምስጋና ያቀርባል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች በተመዘገቡበት…