‎የኮሪደር ልማቱ የህብረተሰቡን የአኗኗር ዘይቤ ምቹ ዘመናዊ ማድረግና ህይወትን ማቅለል ያስቻለ መሆኑን ተመልክተናል

‎”በገጠር እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት ኢኒሼቲቭ የቤተሰብና የማህበረሰብን ህይወት በሁለንተናዊ መልኩ ከመለወጥ ባለፈ ወደ ሀገርም ብልፅግና የሚሻገር እንደሆነ በተግባርም ጭምር እውን ማድረግ እንደሚቻል የተመለከትንበት ነው።

‎ኢኒሼቲቩ ሁሉን አቀፍ በሆነና በተቀናጀ መልኩ እየተተገበረ በመሆኑ ከህፃናት አስተዳደግ ጀምሮ በአእምሮና በመንፈስ የዳበረ ማህበረሰብ ለመፍጠርና ለትውልድ ግንባታ የሚኖረው አስተዋፅዖ የጎላ እንደሆነ ይታመናል። የኮሪደር ልማቱ የህብረተሰቡን የአኗኗር ዘይቤ ምቹና ዘመናዊ ማድረግ እና ህይወትን ማቅለል ያስቻለ መሆኑን ተመልክተና። ለወደፊትም ያለንን አቅም፣ ሀብትና የሰው ሀይል አስተባብሮ መስራት ከተቻለ በርካታ ውጤታማ ተግባራትን ማከናወንና ማህበረሰቡንም የተሻለ ተጠቃሚ ማድረግ ይቻላል።”

ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ
‎

Please follow and like us: