Category News

በአለም አቀፍ ለ113ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረዉ ማርች 8 “ሴቶችን እናብቃ ሰላምና ልማት እናረጋግጥ” በሚል መሪ ቃል በሀገራችን በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ይከበራል። ለመላው የሀገራችን ሴቶች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!!

እለቱን ምክንያት በማድረግ ቀደም ብሎ በተጀመረው ንቅናቄ ለተለ…

“አሁን ያለውም ሆነ አዲሱ ትውልድ በአንድነትና መተባበር፣ ጥልቅ በሆነ የሀገር ፍቅር ስሜት በመነሳሳት ታሪኩን ጠብቆ፤ ሀገርን አጽንቶ የማዝለቅ ታሪካዊ ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል” – ክብርት ሁሪያ አሊ

የኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አሠራሮችና ሠራተኞ…